እውቀትን ከስነ-ምግባር ጋር!

እውቀት ለስኬት
ስነ-ምግባር ለህይወት!

የሀገር በቀል እውቀት እና የአካዳሚክ የላቀ ብቃት ማዕከል

«ዕውቀት ለስኬት፣ ሥነ-ምግባር ለሕይወት፤ አርኬ ለትውልድ!»

የእኛ አገልግሎቶች

በስራ ላይ

የየኔታ አስጠኚ (የመንፈሳዊ እና ባህላዊ ትምህርት)

ለልጆችዎ ባህላዊ እና መንፈሳዊ እሴቶችን፣ ግዕዝ፣ ዜማ እና ስነ-ምግባርን በብቁ የኔታዎች በቤቶት ያስተምሩ። አሁን በመስራት ላይ ይገኛል።

በቅርብ ቀን

የፊደል አስጠኚ (የአካዳሚክ ድጋፍ)

የክፍል ትምህርትን የሚያግዝ፣ ሂሳብ፣ ሳይንስ እና ቋንቋዎችን ያካተተ ዘመናዊ አካዳሚክ አስጠኚ። በቅርብ ቀን የሚጀመር።

ለምን አርኬን ይመርጣሉ?

አስተማማኝ ደህንነት

በቤተክርስቲያን እና ማህበረሰብ የተመሰከረላቸው፣ ማንነታቸው የተረጋገጠ መምህራን።

አርአያነት ያለው አስተማሪ

እውቀትን ብቻ ሳይሆን መልካም ስነ-ምግባርን እና ስርዓትን የሚያስተምሩ መምህራን።

የቴክኖሎጂ ግልጽነት

የተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ፣ ክትትል እና ውጤት በስልክዎ በቀላሉ ይቆጣጠሩ።

ታማኝነት ለመምህራን

ለመምህራን ተገቢውን 85% ክፍያ በማቅረብ ታማኝ እና ተቆርቋሪ መምህራንን እናፈራለን።

ማንነትን መገንባት

ልጅዎ የሀገር በቀል እውቀትን እንዲጨብጥ እና በራስ መተማመኑ እንዲጨምር እናደርጋለን።

የመስራቾቹ ወንድማማችነት

አርኬ ዲጂታል በሁለት ወንድማማቾች (ቴዎድሮስ እና ዮናስ) የተመሰረተ፣ የሀገራችንን ትውልድ በስነ-ምግባር እና እውቀት ለመቅረጽ የሚሰራ ማህበራዊ ተቋም ነው።

ቴዎድሮስ&ዮናስ