

ዘመናዊ አካዳሚክ አስጠኚ ለልጆችዎ
የክፍል ትምህርትን የሚያግዝ፣ በሂሳብ፣ ሳይንስ፣ እንግሊዝኛ እና ሌሎች ቋንቋዎች ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የሚያግዝ ብቁ የአካዳሚክ አስተማሪዎች ስብስብ።
የፊደል አካዳሚክ አስጠኚ
በቅርቡ የሚጀመረውን የፊደል አስጠኚ ለመጠቀም እና መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት የኢሜል አድራሻዎን በማስገባት የጥበቃ ዝርዝሩን ይቀላቀሉ።
የትምህርት ጥቅሎች ቅድመ-እይታ
መሠረተ-ሂሳብ (Mathematics)
4,500 ETBለልጆችዎ የሂሳብ መሰረታዊ እውቀት፣ ስሌት እና አመክንዮ በቤቶት ማስተማር።
በቅርብ ቀን
የተፈጥሮ ሳይንስ (General Science)
4,800 ETBፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ እና ባዮሎጂን ያካተተ የተግባር ሳይንስ ድጋፍ።
በቅርብ ቀን