አርኬን ያግኙ

አርኬ ዲጂታል ትምህርት በአዲስ አበባ የሚገኝ የአካዳሚክ አስጠኚ ድርጅት ነው። ፊደል ዋናው የአካዳሚክ አገልግሎታችን ሲሆን ለክፍል 5–12 ተማሪዎች በቤትና በኢንተርኔት ድጋፍ ይሰጣል። የኔታ ለሚፈልጉ ቤተሰቦች የተለየ የመንፈሳዊ ትምህርት መስመር ነው።

መልዕክት ይላኩ

ስለ ትምህርት፣ ስለ ምዝገባ ወይም ስለ ማስተማር ጥያቄ ካለዎት መልዕክት ይላኩልን።